በኦሮምያ ክልል የኩፍኝ በሽታ ስርጭት
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮምያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ውስጥ የኩፍኝ በሽታ በወረራ በመሰራጨቱ ከአምስት ሺህ (5,000) በላይ ሰዎች መጠቃታቸውን የኦሮምያ ጤና ቢሮ አስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5