የዓለምቀፍ የሠራተኞች ቀን
Your browser doesn’t support HTML5
ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዘ የሠራተኞችን ደኅንነት ለመጠበቅ ፤ “የኮቪድ-19 የሥራ ቦታ ምላሽ የሦስትዮሽ ፕሮቶኮል” የተባለ አሠራር ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ለአሜሪካ ድምፅ ገለጽ።
Your browser doesn’t support HTML5