ሜክሲኮ በደረሰ ርዕደ ምድር፤ ቢያንስ አሥራ ስድስት ሰዎች ሞቱ

Your browser doesn’t support HTML5

ሜክሲኮ ውስጥ ትናንት ማታ በደረሰ ርዕደ ምድር፤ ቢያንስ አሥራ ስድስት ሰዎች መሞታቸው፣ ይህም ከ100 ዓመታት በላይ በሆነው በአገሪቱ የመሬት ነውጥ ታሪክ ከፍተኛው መሆኑን፣ ፕሬዚደንቱ አስታወቁ። በሬክተር መለኪያ 8.2 የተመዘገበው ይህ ነውጥ፣ ቱናላ ከተባለችው ከተማ 100 ኪሎ ርቀት ላይ ነው፣ የሜክሲኮን ደቡባዊ ፓሲፊክ ውቅያኖስ ወደብ ትናንት ሌሊቱን የመታው።