ድምጽ የኮሮናቫይረስ ሥርጭት ለመቆጣጠር የሚደረግ ጥንቃቄ ኦገስት 10, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የኮሮናቫይረስ ሥርጭትን ለመቆጣጠር የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ፣ እጆችን መታጠብና በአካል መራራቅ እጅግ አስፈላጊ መሆናቸውን የኅብረተሰብ ጤና ባለሙያዎች ያስማማሉ።