በ2008 ዓ.ም. የማንዴላ-ዋሽንግተን ወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም ተሳታፊዎች ከሆኑት ኢትዮጵያዊው ክብሮም አረጋዊ ጋር የተደረገ ቆይታ
Your browser doesn’t support HTML5
ክብሮም አረጋዊ በመቀሌ ዩኒቨርስቲ በረዳት ፕሮፌሰርነት በመሥራት ላይ ይገኛል።
በተጨማሪም በአሁኑ ወቅት ወጣት ሥራ ፈጣሪዎችን በማሠልጠን፣ በመርዳትና የጀመሩትን የፈጠራ ሥራ እንዴት እንደሚያሳድጉ ያማክራል።