በ2008 ዓ.ም. የማንዴላ -ዋሽንግተን ወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም ተሳታፊዎች ከሆኑት ኢትዮጵያዊው አንተነህ አሰፋ ጋር የተደረገ ቆይታ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

Your browser doesn’t support HTML5

አንተነህ አሰፋ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ በህብረተሰብና ጤና ጥበቃ ትምሕርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር ነው። አንተነህ በዩኒቨርሲቲው መምሕር ሆነ ይሠራል በተጨማሪም በቅድመ ምረቃ እና ድሕረ ምረቃ የተማሪዎች ጥናታዊ ሥራዎች ይከታተላል። ጥናቶቹ በብዛት በህፃናት እና እኖቶች ጤና ላይ ያተኩራሉ።