"ብሩህ ተስፋ ላላት አህጉር እድገት ወጣቶች ከፍተኛ ሚና አላቸው" ፕሬዝዳንት ኦባማ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ከወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች ጋር ያካሄዱት ውይይት

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ከተለያዩ የአፍሪካ አገሮች ተሰባስበው ላለፉት ስድስት ሳምንታት የመሪነት ሥልጠና ከወሰዱ ወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ብሩህ ተስፋ ላላት አህጉር እድገት ወጣቶች ከፍተኛ ሚና አላቸው ብለዋል።

በትላንትናው እለት በዋሽንግተን ዲሲ ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ የማንዴላ ዋሽንግተን የመሪነት መርኃ-ግብር ተሳታፊ ወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች ጋር ለረዥም ጊዜ ተወያይተዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

"ብሩህ ተስፋ ላላት አህጉር እድገት ወጣቶች ከፍተኛ ሚና አላቸው" ፕሬዝዳንት ኦባማ