“የዐይኔን መጥፋት ልቤ አልሰማም” - ልበ ብርሃኑ

Your browser doesn’t support HTML5

በደሴ ከተማ ውስጥ በብረታ ብረት፣ በኤሌክትሪክና በእንጨት ሥራ ተሰማርተው ለብዙዎች የህይወት ለውጥ መሰረት የሆኑት ዐይነ-ሥውሩ የ70 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ። man who able to perform electrical, wood and metal works.