"ማሕበራዊ ሚዲያ ወጣቶች ሊጠቀሙበት የሚችሉት ትልቅ መሳሪያ ነው" ማሕሌት ማዕረጉ

Your browser doesn’t support HTML5

የጥበብ ታዛችን ላይ ለዛሬ ማሕሌት ማዕረጉን ይዘናል፡፡ ማሕሌት ብሩህ ክለብ ለኢትዮጵያ የጥበብ ኢንደስትሪ በማለት በደር፟ገጽ ላይ ከ 3000 በላይ ለሆኑ እና በተለያዩ የጥበብ ዘርፎች ላይ ያሉ ባለሞያዎችን በየሳምንቱ፣ ዓለም ዓቀፍ የትመህርት፣ የስራ እና የትብብር  ዕድሎች የሚያገኙበት  የመረጃ እትም ታዘጋጃለች፡፡