'ሁሌም ስራ የምሰራው ዓለም አቀፉን ደረጃ ተከትዬ ነው'- ማሕሌት አፈወርቅ ማፊ
Your browser doesn’t support HTML5
ማሕሌት አፈወርቅ ማፊ፣ 'ማፊ ማፊ' በሚለው የልብስ ዲዛይኗ ትታወቃለች፡፡ ማፊ በኒውዮርክ በፓሪስ፣ በበርሊን እና በተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት ስራዎቿ የታዩላት ዓለም አቀፍ ዲዛይነር ናት፡፡ አሁን ላይ ከኮቪድ19 ተከተሎ የፊት መሸፈኛ ጭምብል እያመረተች ትገኛለች፡፡ ከኤደን ገረመው ጋር የነበራት ቆይታ እንደሚከተለው ተሰናድቷል፡፡