‘ለማዲባ ፀልዩ’

  • ቪኦኤ ዜና

ኔልሰን ማንዴላ

የፀረ-አፓርታይድ የነፃነት ትግል ፋና፣ የመጀመሪያው የደቡብ አፍሪካ ጥቁር ፕሬዚዳንትና የሰላም የኖቤል ተሸላሚው ኔልሰን ማንዴላ ትናንት ዕኩለ ሌሊት ላይ ወደሆስፒታል ተወስደው ሕክምና ተደርጎላቸዋል፡፡

ኔልሰን ማንዴላ

Your browser doesn’t support HTML5

‘ለማዲባ ፀልዩ’

ኔልሰን ማንዴላ

የፀረ-አፓርታይድ የነፃነት ትግል ፋና፣ የመጀመሪያው የደቡብ አፍሪካ ጥቁር ፕሬዚዳንትና የሰላም የኖቤል ተሸላሚው ኔልሰን ማንዴላ ትናንት ዕኩለ ሌሊት ላይ ወደሆስፒታል ተወስደው ሕክምና ተደርጎላቸዋል፡፡

ኔልሰን ማንዴላ

ማንዴላ ከሕክምናው በኋላ የመሻል አዝማሚያ ያሣዩ መሆኑን የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ፅ/ቤት አስታውቋል፡፡

ኔልሰን ማንዴላ

ሐኪሞቹም ሕክምናው እየሠራላቸው መሆኑን ሐኪሞቻቸው ገልፀው ማንዴላ በቅርብ ሕክምናና ክትትል ሥር እንደሚቆዩ ተናግረዋል፡፡

ኔልሰን ማንዴላ

የፕሬዚዳንት ጃከብ ዙማ ቃል አቀባይ ማክ ማሃራጅ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ደቡብ አፍሪካዊያን ለማዲባ እንዲፀልዩ ጠይቀዋል፡፡

ኔልሰን ማንዴላ

በተጨማሪም የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማና የቤተ መንግሥታቸው ባልደረቦች ዛሬ ለኔልሰን ማንዴላ ደህንነት ፀሎት ማድረጋቸው ታውቋል፡፡

ዘገባውን ያዳምጡ፡፡