የአንበጣ መንጋ በአማራ ክልል
Your browser doesn’t support HTML5
በምስራቃዊ የአማራ ዞኖች በደቡብና ሰሜን ወሎ በሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች የአንበጣ መንጋ መታየቱ ተገለጸ፡፡
መንጋው እድገቱን የጨረሰ በመሆኑ በሰብል ላይ የከፋ ጉዳት ባያደርስም ህዝቡን ለድንጋጤ ዳርጎታል ነው የተባለው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5