በለንደን የትግራይ ተወላጆች ያካሄዱት ሰልፍ

Your browser doesn’t support HTML5

በእንግሊዝ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ዳግም ያገረሸው እና ተባብሶ የቀጠለው የሰሜን ኢትዮጵያ ተባብሶ የቀጠለው ጦርነት በአፋጣኝ እንዲቆም ጥሪ አስተላለፉ።

ለንደን ላይ የተካሄደው ሠልፍ፣ ተካፋዮች “ዓለም ለዩክሬይን የሰጠውን ጆሮ ለትግራይም ይስጥ” ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]