በተሽከርካሪ ሕይወትን መለወጥ

Your browser doesn’t support HTML5

ሜሪላንድ ውስጥ የሚገኝ አንድ ለትርፍ ያልቆመ ድርጅት፣ ለአሁንና የቀድሞ እስረኞች፣ የመኪና ጥገናን ሥልጠና በመስጠት ለተሻለ ሕይወት ሌላ ዕድል እንዲኖራቸው ለመርዳት ቴክኖሎጂን በመጠቀም ላይ ይገኛል።

ጁሊ ታቦ የዘገበችውን ግርማ ደገፋ ዐማርኛ መልሶታል።