የጠፈር ካመራ

Your browser doesn’t support HTML5

ካሊፎርኒያ ውስጥ አንድ መኪና የሚያህል ካመራ ህዋ ውስጥ ቀድሞ ያልታዩ ክስተቶችን ለመመዝገብ እንዲያስችል ሆኖ እየተዘጋጀ ነው።

ማት ዲብል የዘገበውን ግርማ ደገፋ ወደ አማርኛ መልሶታል።