ላፕቶፕ በዐዲስ ዲዛይን

Your browser doesn’t support HTML5

የመላው ዓለም ሀገራት፣ በዓመት፥ 53 ነጥብ 6 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ውጋጆችንና ተረፎችን ያወጣሉ። አገልግሎታቸው አብቅቶ የሚጣሉ ላፕቶፖች ክምር ታዲያ፣ አንድ የችግሩ ምንጭ ነው። በአኹኑ ወቅት በዴል ቴክኖሎጂስ የሚሠሩ መሐንዲሶች፣ ሀገራቱን ከዋጠው የላፕቶፖች ቆሼ ለማውጣት የሚረዳ ዐዲስ መላ እነኾ ብለዋል፡፡

ቲና ትሪን የዘገበችውን ግርማ ደገፋ ተርጉሞ አቅርቦታል።