መስሚያ መነጽሮች

Your browser doesn’t support HTML5

መስማት የተሳናቸው ሰዎች፣ በዙሪያቸው የሚነገሩ ቃላትን ወዲያውኑ ለማየት እና ለማንበብ የሚያስችል አንድ ዐዲስ ቴክኖሎጂ፣ አገልግሎት ላይ እየዋለ ነው።

ዲና ሚሼል የዘገበችውን ግርማ ደገፋ ተርጉሞ አቅርቦታል።