ሰው ሰራሽ ልህቀት - የተኮረጀን ጽሁፍ ለመለየት

Your browser doesn’t support HTML5

'ቻት ጂ.ፒ.ቲ.' የተሰኘው በሰው ሰራሽ ልህቀት መጻፊያ ዘዴ ከመጣ ወዲህ፣ እውነተኛ ያልሆነን ይዘት መለየት ይበልጡን ፈታኝ እየሆነ ነው። በዚህ ዙሪያ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።