ድምጽ የአንበጣ መንጋን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ሆኗል ተባለ ኦክቶበር 16, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋን ለመከላከል እስካሁን ከ700ሺ በላይ ሄክታር መሬት ላይ ርጭት መደረጉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህም ሆኖ ግን የአንበጣ መንጋውን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ሆኗል ተብሏል።