አዲስ የአንበጣ ወረራ በኢትዮጵያ
Your browser doesn’t support HTML5
አዲስ የአንበጣ ወረራ በኢትዮጵያ እየተስፋፋ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም የምግብና የግብርና ድርጅት አስታወቀ። የአንበጣው መንጋ በሚያደርሰው ጥፋት በሀገሪቱ የግብርና ምርት ላይ አሉታዊ ጫና ሊያስከትል እንደሚችል ተገለፀ።
Your browser doesn’t support HTML5