በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ
Your browser doesn’t support HTML5
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት/ተመድ/ ወደ ምስራቅ አፍሪካ እየገባ ያለው የበረሃ አንበጣ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመግታት የሚያስችል ዓለምቀፍ ድጋፍ እንዲደረግ ጠይቋል። ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ሶማሊያ ከሰባ ዓመት ወዲህ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በአንበጣ መንጋ መጠቃታቸውን ተገልጿል።