ድምጽ የአንበጣ መንጋ የሰብል ምርት ላይ ጉዳት አደረሰ ኦክቶበር 21, 2020 መስፍን አራጌ Your browser doesn’t support HTML5 በአማራ ክልል የተዛመተው የአንበጣ መንጋ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከ14ሽህ ሄክታር በላይ ላይ ባለ የሰብል ምርት ላይ ጉዳት ማድረሱን አርሶ አደሮችና የዞኑ አስተዳደር ገልፀዋል።