ልቃቂትና ሌሎች አጫጭር ወጎች

Your browser doesn’t support HTML5

“የመጀመሪያዋ ልቃቂት የምትለዋ ናት። ጽፌ ለጉደኞቼ ሳስነብባቸው አንዳንዶቹ “አንተ አይደለህም የጻፍከው። እውነተኛውን ጸሃፊ ንገረን።” ምናምን የሚሉ ነገሮች መጡ። ከዛም እነሱን ለማሳመንም ይሁን ለሌላ አላውቅም። ብቻ አንድ አራት ያህል ድርሰቶችን ጽፌ አቀረብኩኝ።በቪዲዮ ሁሉ ስጽፍ ማየት ፈልገው ነበረ መሰለኝ።” የልቃቂት ደራሲ እሱባለው መዓዛ።