አቶ ልደቱ አያሌው ያልተፈቀደ ጦር መሳሪያ መያዝ ክስ ተመሰረተባቸው
Your browser doesn’t support HTML5
የኢዴፓ መስራችና አመራር አባል አቶ ልደቱ አያሌው ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ የመያዝ ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል።
ክሱ የቀረበው በምስራቅ ሸዋ ዞን ጠቅላይ አቃቤ ህግ መሆኑን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ አዳነ ታደሰ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።
Your browser doesn’t support HTML5