ድምጽ አቶ ልደቱ አያሌው በፖሊሲ ቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተነገረ ጁላይ 24, 2020 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 አቶ ልደቱ አያሌው በፖሊሲ ቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተነገረ። ጠርጥሪያቸዋለሁ ብሎ እንዲያዙ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያወጣባቸው የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ መሆኑ ታውቋል።