ሊቢያ ውስጥ መውጫ ያጡ ስደተኞችን ለመታደግ ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን እየጠየቀ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን ደህንነታቸው በተጠበቀ ሁኔታ ውስጥ የሚኖሩት እንደ ሰሜን አሜሪካና አውሮፓ ያሉ አገሮች በሊቢያ ውስጥ መውጫ አጥተው የሚገኙትን ስደተኞች እንዲታደጉ ጠይቋል፡፡

ቡድኑ ሕይወታቸው ለአደጋ የተጋለጡ ሰዎችም በአስቸኳይ የሚወጡበት መንገድ እንዲመቻች አሳስቧል፡፡