ከሦስት ሺህ በላይ ፍልሰተኞች ሊቢያ ውስጥ ተያዙ

Your browser doesn’t support HTML5

ሰሞኑን ከሦስት ሺህ በላይ ፍልሰተኞች ሊቢያ ውስጥ መያዛቸው ተጠቆመ፡፡ ፍልሰተኞቹ በባለፈው ቅዳሜ በሊቢያዋ ሰበርታ ከተማ ዳርቻ አካባቢ ሲሆን የተያዙት በህገወጥ አሸጋጋሪዎች አማካኝነት ወደ አውሮፓ ለመጓዝ በዝግጅት ላይ የነበሩ ናቸው፡፡ ፍልሰተኞቹ ወደ እስር ቤት መወሰዳቸውም ተጠቁሟል፡፡