ልዑል በዕደማርያም ስለ ታዋቂው ጠበቃ አቶ ተሾመ ገብረማሪያም (ያለፏችሁ ዝግጅቶች)

አቶ ተሾመ ገ/ማርያም

የታወቁት የሕግ ባለሞያ አቶ ተሾመ ገ/ማርያም በታኅሣሥ 7/2009 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የቀብራቸው ሥነ- ስርዓታቸውም ዕሮብ ታኅሣሥ 12 ቀን ተፈጽሟል። ጽዮን ግርማ ልዑል በዕደማርያም ስለ ጠበቃ አቶ ተሾመ ገብረማሪያም አነጋግራቸዋለች።

በመገናኛ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና የሕግ አማካሪነት፣ በሥራ ሚኒስቴር ዋና ዳይሬክተርነት፣ በልማት ባንክ ዋና የሕግ አማካሪነት፣ የአፍሪካ አንድነት አርቃቂ ኮሚቴ አባልነት፣ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግነት፣ በማዕድን ሚኒስቴር በሚኒስቴር ዴታነት እስከ 1966 ዓ.ም ድረስ የሰሩት ነው። አቶ ተሾመ በደርግ የስልጣን ዘመን ዘጠኝ ዓመት በእስራት ቆይተዋል።

ዝርዝርሩ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ልዑል በዕደማርያም ስለ ታዋቂው ጠበቃ አቶ ተሾመ ገብረማሪያም (ያለፏችሁ ዝግጅቶች)