ዲስኮርስ "የሃሣብ ልውውጥ" የተሰኘ መጽሔት ተመረቀ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያም ሆነ በሌሎች የአፍሪካ ሃገሮች የውጭ ፖሊሲዎችና ምንነታቸውን በማሣወቅ ላይ ክፍተት መኖሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ አስታውቀዋል።