ሸገር የምግብ ዘይት ፋብሪካ ግንባታ በአዲስ አበባ
Your browser doesn’t support HTML5
በቀን 600 ሺህ ሊትር የሚያመርት የሸገር ምግብ ዘይት ፋብሪካ ግንባታ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሯል።
የፋብሪካው ባለቤት ሚድሮክ ኢትዮጵያ ነው።
Your browser doesn’t support HTML5