ከትግራይ የተፈናቀሉ ስደተኞች በኡም ራቁባ የስደተኞች መጠለያ - ሱዳን

Your browser doesn’t support HTML5

በአውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር ከህዳር 2020 አንስቶ ቁጥራቸው 63ሺህ የሚደርስ ከትግራይ የተፈናቀሉ ስደተኞች ምሥራቃዊ ሱዳን ደርሰዋል። ከዚህም ውስጥ 20ሺው ህፃናት ናቸው።
በተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መርጃ ድርጅት/ዩኒሴፍ/
ኡም ራቁባ የስደተኞች የመጠለያ ሠፈር
ሱዳን