ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጥናት ውጤት የኢዜማ ምላሽ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ/ኢዜማ/ በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቀረበው የህገወጥ የመሬት ወረራ እና ያለ አግባብ የተያዙ ቤቶችን የሚያሳይ የጥናት ውጤት ኢዜማ ከዚህ ቀደም ያካሄደውን ጥናት ያረጋገጠ ነው ሲል ገልጿል።