በኢትዮጵያ የአሜሪካን ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ ላሊበላን ጎበኙ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ ጃከብሰን እና የሌሎች ሀገራት ኤምባሲዎች ተወካዮች ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ተጉዘው የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ጎብኝተዋል። አምባሳደር ጃከብሰን በዚህን ወቅት ከአካባቢው ነዋሪዎች እና መሪዎች ጋርም ተገናኝተው በኮቪድ-19 እና በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክኒያት የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ኢንደስትሪ በተመለከተ ውይይት አካሂደዋል።

ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።