በሎስ አንጀለስ ከተማ የተካሄደው ማራቶን
Your browser doesn’t support HTML5
ሎስ አንጀለስ ከተማ በተካሄደው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ባየልኝ ተሻገር አንደኛ በመውጣት ውድድሩን ሲያጠናቅቅ፤ በሴቶች አትሌት አልማዝ ነገደ በሁለተኛ ደረጃነት አጠናቃለች።
Your browser doesn’t support HTML5