የኮንሶ ተፈናቃዬች ሥጋት
Your browser doesn’t support HTML5
በኮንሶ እና አካባቢው በነበረው ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ቢሆንም በአካባቢው ዘላቂ ሰላም አለመስፈኑንና አሁንም ሥጋት ውስጥ መሆናቸውን ገልፀዋል።
ከተፈናቀለው ከ84 ሺህ በላይ ሰው አብዛኛውን መመለሱን የኮንሶ ዞን አስተዳደር አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5