በኮንሶና በአሌ ልዩ ወረዳ ግጭት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ክልል ከኮንሶና ከአሌ ልዩ ወረዳ ግጭት ጀርባ ከሁለት ዓመት በፊት መፈንቅለ መንግሥት ለማካሄድ ቤተ መንግሥት ድረስ ዘለቀዋል በሚል ከሃገር መከላከያ ሰራዊት የተቀነሱ አባላት መኖራቸውን የደቡብ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ።