ድምጽ በኮንሶ ዞንና በአሌ ልዩ ወረዳ መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የሰው ህይወት አለፈ ሴፕቴምበር 01, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በኮንሶ ዞንና በአሌ ልዩ ወረዳ መካከል እንደገና በተቆሰቆሰ ግጭት ሥድስት ሰዎች በጥይት መገደላቸውንና በሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎች መፈናቀላቸውን የደቡብ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ።