በኮንሶ ግጭት የተጠረጠሩ ተያዙ
Your browser doesn’t support HTML5
ከ70 በላይ ሲቪሎች በተገደሉበት በኮንሶ እና አባባቢው ባለው ጥቃት እና ግጭት እጃቸው አለ ያላቸውን ከ300 በላይ ግልሰቦችን ማሳሩን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው ተናገሩ።
Your browser doesn’t support HTML5