ድምጽ ኮንሶ ዞን ውስጥ ሰዎች መገደላቸውንና ቤቶች መቃጠላቸው ተገለፀ ጃንዩወሪ 14, 2021 Your browser doesn’t support HTML5 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በድጋሚ በተቀሰቀሰ ግጭት ሰባት ሲቪሎች መገደላቸው እና ቁጥራቸው በውል ያልተገለጹ ቤቶች መቃጠላቸውን የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ።