ድምጽ የሰሜን ኮሪያ መሪ የት ናቸው? ኤፕሪል 28, 2020 ቆንጂት ታዬ Your browser doesn’t support HTML5 የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን የት ናቸው? ሰለምንስ ነው ከሁለት ሳምንታት በላይ ከህዝብ ዓይን የተሰወሩት? ይሄ ሁሉም የሚያነሳው ጥያቄ ነው።