ድምጽ ለኮቪድ-19 የተመደበ በጀት ከሌብነትና ሙስና እንዲጠበቅ ተጠየቀ ሴፕቴምበር 01, 2020 ገልሞ ዳዊት Your browser doesn’t support HTML5 ኬንያ ውስጥ ለኮቪድ-19 የተመደበ በጀት ከሌብነትና ከሙስና እንዲጠበቅ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አሳስበዋል። በሃገሪቱ የወረርሽኙ አያያዝ ላይ ከካቢኔ አባሎቻቸውና ከሌሎችም ባለሥልጣናት ጋር ትናንት መክረዋል።