የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሑሩ ኬንያታ ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ዛሬ ቃለ መሓላ ፈጸሙ
Your browser doesn’t support HTML5
የሀገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንድን የምርጫ ውጤት ውድቅ ያደረገበትንና ተቃዋሚዎች ከምርጫ የወጡበትን ሂደት አሳልፎ እዚህ የደረሰው የዛሬው ቃለ መሓላ፣ ወደ 60,000 ሕዝብ በናይሮቢው ካሳራኒ ስታዲየም የታደመበት ነበር።
Your browser doesn’t support HTML5