"የመንግሥት አገልግሎቶችን ማዘመን ለወጣቶች የሥራ ዕድል ይፈጥራል" ኡሁሩ ኬንያታ

Your browser doesn’t support HTML5

የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አስተዳደራቸዉ የመንግሥት አገልግሎትን ማዘመን እንደሚቀጥል አስታውቀዋል። ፕሬዚዳንቱ የመንግሥት አገልግሎቶች መዘመን ለወጣቶች ብዙ የሥራ ዕድሎችን እንደሚከፍት ገልፀው፣ ሃገር በቀል ቴክኖሎጂ ዕድገትንም ያፋጥናል።