ኬንያ ባለፈው ዓመት የስደተኞች መጠለያ ካምፖችን ለመዝጋት ከማቀዷ በፊት፣ በአገሪቱ ለሚገኙ ግማሽ ሚሊዮን ስደተኞች የተሻለ የትምሕርትና የሥራ ዕድል ለመስጠት በመወሰኗ ተመስግና ነበር፡፡ አንዳንድ ስደተኞች ዕድሉ ከሚያጎናጽፈው ሕግ ተጠቃሚ ለመሆን ሞክረዋል፡፡
ብዙዎቹ ግን በሥራ ላይ በሚፈጠር መድልዎ እና ለትምህርት በሚሰጠው አነስተኛ የገንዘብ ድጋፍ የተነሳ፣ ከፍተኛ ፈተናዎች ገጥመዋቸዋል።
ዘገባው ጁማ ማጃንጋ ከናይሮቢ ያጠናቀረው ነው።