የአንበጣ መንጋ በኬንያ
Your browser doesn’t support HTML5
ኬንያ ከአለፈው ዓመት አንስቶ በአንበጣ መንጋ ስትወረር ቆይታለች። ቀድሞ ይሄንን ያክል ብዛት ያለው የአንበጣ መንጋ እንዳልታየም ተገልጿል። የአንበጣ መንጋ ይሄን ያህልም ሃገሪቱን እንዲያዳርስ ያገዘው የአየር ንብረቱ መለወጥ መሆኑን ተነግሯል።
Your browser doesn’t support HTML5