ኬንያ የሕገወጥ ንግድ መተላለፊያ ያለችውን ልትዘጋ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰንባቸው አካባቢዎች የሕገወጥ ንግድ መተላለፊያ ናቸው ያለቻቸውን ቀዳዳዎች ለመዝጋት እርምጃ መውሰዷ ተገልጿል።