በምስራቅ ኮንጎ ሰላም ለማስፈን የኬንያውን ንግግር ቀጥሏል

  • ቆንጂት ታዬ

Your browser doesn’t support HTML5

ዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ታጣቂዎችን ድል ለመምታት ፖለቲካዊ ለውጥ እንደሚያስፈልጋት የምስራቅ አፍሪካ ሃገሮች አሳሰቡ።

ኬንያ በብጥብጥ በሚታመሰው ምስራቅ ኮንጎ ሰላም ለማስፈን የታለመ ሦስተኛ ዙር ንግግር በማስተናገድ ላይ ነች።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/