ኬንያ ውስጥ በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በኬንያ በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የጤና ሚኒስቴሯ አስታውቋል። በዚህ ሳምንት ብቻ 54 ሰዎች በኮቪድ-19 ምክንያት መሞታቸውን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።