የናይሮቢ ከንቲባ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ተያዙ
Your browser doesn’t support HTML5
የኬንያ ፖሊስ የናይሮቢ ከተማ ከንቲባ በሙስና ወንጀል በመጠርጠር ዛሬ በቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡ ማይክ ሶንኮ ወደ 3.5 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር መዝብረዋል መባላቸውን ፖሊስ አስታውቋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5