ኬንያ ከቻይና በኮሮናቫይረስ መውጫ ያጡ ዜጎቿን ልታስወጣ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያ በቻይና ውሃን በኮሮናቫይረስ ምክንያት ወደ ሀገር መመለስ ያልቻሉትን ዜጎቿን እንደምትመልስ አስታወቀች። የኬንያ መንግሥት ጤና ሚኒስቴር ካቢኔ እንዳስታወቁት መንግሥት ዜጎቹን ለማስወጣት አማራጮችን እያየ ነው ብለዋል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሀገሩ መንግሥት የፈቀደውን ከቻይና ወደ ኬንያ የሚደረገዉን በረራ አግዷል።